Showing posts with label Ethiopia. Show all posts
Showing posts with label Ethiopia. Show all posts

Sunday, January 25, 2015

Turkey leadership visit Ethiopia

http://www.theafricareport.com/East-Horn-Africa/turkey-keen-to-increase-trade-volume-with-ethiopia.html

Turkey says it is keen to increase its current trade volumes with Ethiopia to reach a half a billion dollar mark from the present $400 million.

Since 2003, the volume of trade between Ethiopia and Turkey has grown seven fold, while the number of active Turkish companies in the country grew from one to 38.

Tuesday, August 28, 2012

መለስ እንተ ሞተ እቲ ዓላማ ዘገደፎ ግን ሰረት አለዎ


ኣብ ዕለት 21.08.2012 ዘጋጠመ ሃንደበታዊ ሞት ጠ/ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ ንኹሉ ደላይ ሰላምን ምዕባለን ዘሰነበደ አጋጣሚ ኢዩ። አቶ መለስ አብ ዝሓለፈ 40 ዓመታት ኣንጻር ገዛእትን ጸቐጥትን ስርዓታት ብኣታሕሳስባን ብኣካልን ዝተጋደለ ሰፊሕን ነዊሕን ራእይ ዝነበሮ መራሒ ኒሩ። አቶ መለስ ብዘይተጎልባብነት ምእንቲ ሓቂ ደሰርሕን ብዘይ ሰክፍታ ርእይትኡ ዝገልጽን አቦ ሰላምን ምዕባለን ኒሩ።

ሕዝባዊ አሻራ ያረፈበት ታጋይ!!



ከታጋይ ሓዱሽ ካሡ ነሐሴ 19 ቀን 2004 ዓ.ም

ዓለማችን ክፋትና ደግነት፣ ሓዘንና ደስታ፣ ሰላምና ጦርነት፣ ልማትና ድህነት፣ የተደላደለና የጉስቁልና ኑሮ፣ ጨለማና ብርሃን ወዘተ የሚፈራረቁባት ናት፡፡ ቀንና ሌሊትም ስፍር ቁጥር የሌላቸው አስደሳችና አስከፊ፣ አንዳንዴም በፍፁም የማይገመቱና ለማመን የሚከብዱ ቅጽበታዊ ክስተቶች በየማይክሮ ሰከንዱ የሚስተናገዱባት ናት ዓለማችን፡፡
«የትያትር መድረኳ ዓለማችን» ዋነኛ ተዋናይ የሆነው የሰው ልጅ በየጊዜው የማህበራዊ ህግጋት የመለወጥ ብቃትና ችሎታ እንዳለው በተጨባጭ አሳይቷል፡፡ ሆኖም በራሳቸው ዑደት፣ ሂደትና የተፈጥሮ ሕግጋት የሚጓዙት የመወለድ፣ የማደግና የመሞት ክስተቶችን፣ የመጨመርና የመቀነስ አልያም ወደ ºላና ወደፊት የመመለስ ሃይል ግን ለሰው ልጅ በፍጹም አልተቸረውም፡፡

Wednesday, June 20, 2012

USAID provides Ethiopia $675 million assistance

Wednesday, 20 June 2012 16:26
By The Africa Report The United States Agency for International Development (USAID) late Tuesday granted Ethiopia a $675 million grant for economic and social development.

Map of Ethiopia

Ethiopian can not afford a prolonged war.

Ethiopian can not afford a prolonged war. Ethiopia as the poorest country in the world is dependent on aid. A prolonged war simply depletes ...